-
ኢሳይያስ 9:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ሕዝቡ ወደመታቸው አልተመለሱምና፤
የሠራዊት ጌታ ይሖዋን አልፈለጉም።+
-
-
ሆሴዕ 7:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እንግዶች ጉልበቱን በዘበዙ፤+ እሱ ግን ይህን አላወቀም።
ራሱንም ሽበት ወረሰው፤ እሱ ግን ይህን ልብ አላለም።
-