ኤርምያስ 31:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከሰሜን ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ።+ ከምድር ዳርቻዎች እሰበስባቸዋለሁ።+ በመካከላቸው ዓይነ ስውርና አንካሳ፣+ነፍሰ ጡርና ልትወልድ የተቃረበች ሴት በአንድነት ይገኛሉ። ታላቅ ጉባኤ ሆነው ወደዚህ ይመለሳሉ።+
8 ከሰሜን ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ።+ ከምድር ዳርቻዎች እሰበስባቸዋለሁ።+ በመካከላቸው ዓይነ ስውርና አንካሳ፣+ነፍሰ ጡርና ልትወልድ የተቃረበች ሴት በአንድነት ይገኛሉ። ታላቅ ጉባኤ ሆነው ወደዚህ ይመለሳሉ።+