-
ኢሳይያስ 12:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እነሆ፣ አምላክ አዳኜ ነው!+
-
-
1 ጢሞቴዎስ 2:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ይህም አዳኛችን በሆነው አምላክ+ ፊት መልካምና ተቀባይነት ያለው ነው፤
-
-
ይሁዳ 25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 አዳኛችን ለሆነው ብቸኛው አምላክ ከዘመናት ሁሉ በፊት፣ አሁንና እስከ ዘላለም በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ክብር፣ ግርማ፣ ኃይልና ሥልጣን ይሁን። አሜን።
-