የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 43:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 እኔ፣ አዎ እኔ ይሖዋ ነኝ፤+ ከእኔ በቀር አዳኝ የለም።”+

  • ኢሳይያስ 45:21, 22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ጉዳያችሁን ተናገሩ፤ እንዲሁም ሙግታችሁን አቅርቡ።

      ተሰብስበው በአንድነት ይማከሩ።

      ከረጅም ጊዜ በፊት ይህን አስቀድሞ የተናገረ ማን ነው?

      ከጥንትስ ጀምሮ ይህን ያወጀ ማን ነው?

      ይህን ያደረግኩት እኔ ይሖዋ አይደለሁም?

      ከእኔ ሌላ አምላክ የለም፤

      ከእኔ በቀር ጻድቅ አምላክና አዳኝ+ የሆነ ማንም የለም።+

      22 የምድር ዳርቻዎች ሁሉ፣ ወደ እኔ ተመለሱ፤ ትድናላችሁ፤+

      እኔ አምላክ ነኝና፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ