ኢሳይያስ 25:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለችግረኛው ምሽግ ሆነሃልና፤ለድሃውም ከደረሰበት ጭንቀት መሸሸጊያ፣+ከውሽንፍርም መጠለያ፣ከፀሐይ ንዳድም ጥላ ሆነሃል።+ የጨቋኞች ቁጣ ከግንብ ጋር እንደሚላተም ውሽንፍር በሚሆንበት ጊዜ ጥበቃ ታደርጋለህ፤
4 ለችግረኛው ምሽግ ሆነሃልና፤ለድሃውም ከደረሰበት ጭንቀት መሸሸጊያ፣+ከውሽንፍርም መጠለያ፣ከፀሐይ ንዳድም ጥላ ሆነሃል።+ የጨቋኞች ቁጣ ከግንብ ጋር እንደሚላተም ውሽንፍር በሚሆንበት ጊዜ ጥበቃ ታደርጋለህ፤