መዝሙር 91:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 91 በልዑል አምላክ ሚስጥራዊ ቦታ የሚኖር ሰው+ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ጥላ ሥር ይቀመጣል።+ መዝሙር 121:5-7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ ይጠብቅሃል። ይሖዋ በቀኝህ ሆኖ+ ይጋርድሃል።+ 6 ቀን ፀሐይ አይመታህም፤+ሌሊትም ጨረቃ አይጎዳህም።+ 7 ይሖዋ ከማንኛውም ጉዳት ይጠብቅሃል።+ እሱ ሕይወትህን* ይጠብቃል።+ ኢሳይያስ 49:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አይራቡም፤ አይጠሙም፤+ሐሩርም ሆነ ፀሐይ አያቃጥላቸውም።+ ምሕረት የሚያደርግላቸው ይመራቸዋልና፤+የውኃ ምንጮች ወዳሉበትም ይወስዳቸዋል።+
5 ይሖዋ ይጠብቅሃል። ይሖዋ በቀኝህ ሆኖ+ ይጋርድሃል።+ 6 ቀን ፀሐይ አይመታህም፤+ሌሊትም ጨረቃ አይጎዳህም።+ 7 ይሖዋ ከማንኛውም ጉዳት ይጠብቅሃል።+ እሱ ሕይወትህን* ይጠብቃል።+