ዘፀአት 6:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “ስለዚህ እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከግብፃውያን ከባድ ሸክም ነፃ አወጣችኋለሁ፤ ከጫኑባችሁም የባርነት ቀንበር አላቅቃችኋለሁ፤+ በተዘረጋ* ክንድና በታላቅ ፍርድ እታደጋችኋለሁ።+ ኤርምያስ 50:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይሁንና የሚቤዣቸው ብርቱ ነው።+ ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።+ ለምድሪቱ እረፍት ለመስጠትና+የባቢሎንን ነዋሪዎች ለማሸበር+ያላንዳች ጥርጥር ይሟገትላቸዋል።”+
6 “ስለዚህ እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከግብፃውያን ከባድ ሸክም ነፃ አወጣችኋለሁ፤ ከጫኑባችሁም የባርነት ቀንበር አላቅቃችኋለሁ፤+ በተዘረጋ* ክንድና በታላቅ ፍርድ እታደጋችኋለሁ።+
34 ይሁንና የሚቤዣቸው ብርቱ ነው።+ ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።+ ለምድሪቱ እረፍት ለመስጠትና+የባቢሎንን ነዋሪዎች ለማሸበር+ያላንዳች ጥርጥር ይሟገትላቸዋል።”+