ኢሳይያስ 41:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ትል* የሆንከው አንተ ያዕቆብ አትፍራ፤+እናንተ የእስራኤል ሰዎች፣ እረዳችኋለሁ” ይላል የሚቤዥህ+ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ። ራእይ 18:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 መቅሰፍቶቿ ይኸውም ሞትና ሐዘን እንዲሁም ረሃብ በአንድ ቀን የሚመጡባት ለዚህ ነው፤ ሙሉ በሙሉም በእሳት ትቃጠላለች፤+ ምክንያቱም የፈረደባት ይሖዋ* አምላክ ብርቱ ነው።+
8 መቅሰፍቶቿ ይኸውም ሞትና ሐዘን እንዲሁም ረሃብ በአንድ ቀን የሚመጡባት ለዚህ ነው፤ ሙሉ በሙሉም በእሳት ትቃጠላለች፤+ ምክንያቱም የፈረደባት ይሖዋ* አምላክ ብርቱ ነው።+