ኢሳይያስ 41:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይህን የሠራና ያደረገ፣ትውልዶቹንም ከመጀመሪያ አንስቶ የጠራ ማን ነው? እኔ ይሖዋ የመጀመሪያው ነኝ፤+ከመጨረሻዎቹም ጋር እኔ ያው ነኝ።”+ ኢሳይያስ 48:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ያዕቆብ ሆይ፣ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፣ ስማኝ። እኔ ምንጊዜም ያው ነኝ።+ የመጀመሪያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻውም እኔ ነኝ።+ ራእይ 22:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እኔ አልፋና ኦሜጋ፣*+ ፊተኛውና ኋለኛው፣ የመጀመሪያውና የመጨረሻው ነኝ።