ኢሳይያስ 43:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ ፈጣሪህ፣እስራኤልም ሆይ የሠራህ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “እኔ ተቤዥቼሃለሁና+ አትፍራ። በስምህ ጠርቼሃለሁ። አንተ የእኔ ነህ። ኢሳይያስ 44:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 “አሁን ግን፣ አገልጋዬ ያዕቆብ ሆይ፣የመረጥኩህም እስራኤል ሆይ፣+ ስማ።