መዝሙር 51:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 አምላክ ሆይ፣ እንደ ታማኝ ፍቅርህ መጠን ሞገስ አሳየኝ።+ እንደ ታላቅ ምሕረትህ መተላለፌን ደምስስ።+ መዝሙር 103:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 43:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ስለ ራሴ ስል+ በደልህን* እኔ ራሴ እደመስሰዋለሁ፤+ኃጢአትህንም አላስታውስም።+ ኤርምያስ 33:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እኔንም ከበደሉበት ኃጢአት ሁሉ አነጻቸዋለሁ፤+ በእኔ ላይ የሠሩትን ኃጢአትና በደል ሁሉ ይቅር እላለሁ።+ የሐዋርያት ሥራ 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ