ኢሳይያስ 1:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ጽዮን በፍትሕ፣የሚመለሱት ነዋሪዎቿም በጽድቅ ይቤዣሉ።+ ኢሳይያስ 48:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከባቢሎን ውጡ!+ ከከለዳውያን ሽሹ! ይህን በእልልታ አስታውቁ! አውጁትም!+ እስከ ምድር ዳርቻ እንዲሰማ አድርጉ።+ እንዲህም በሉ፦ “ይሖዋ አገልጋዩን ያዕቆብን ተቤዥቶታል።+ ኢሳይያስ 59:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “ጽዮንን፣ በደል መፈጸም ያቆሙትንምየያዕቆብ ቤት ሰዎች የሚቤዥ+ ይመጣል”+ ይላል ይሖዋ።+
20 ከባቢሎን ውጡ!+ ከከለዳውያን ሽሹ! ይህን በእልልታ አስታውቁ! አውጁትም!+ እስከ ምድር ዳርቻ እንዲሰማ አድርጉ።+ እንዲህም በሉ፦ “ይሖዋ አገልጋዩን ያዕቆብን ተቤዥቶታል።+