-
መዝሙር 102:15, 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ብሔራት የይሖዋን ስም፣
የምድር ነገሥታትም ሁሉ ክብርህን ይፈራሉ።+
-
-
ኢሳይያስ 37:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 አሁን ግን አምላካችን ይሖዋ ሆይ፣ የምድር መንግሥታት ሁሉ፣ አንተ ብቻ እውነተኛ አምላክ እንደሆንክ ያውቁ ዘንድ ይሖዋ ሆይ፣ ከእጁ አድነን።”+
-