-
ኢሳይያስ 44:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 የተቤዠህና+ ከማህፀን ጀምሮ የሠራህ
ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
“ሁሉንም ነገር የሠራሁ እኔ ይሖዋ ነኝ።
ያኔ ከእኔ ጋር ማን ነበር?
-
-
ኤርምያስ 32:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 “አቤቱ፣ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ! እነሆ፣ አንተ ሰማያትንና ምድርን በታላቅ ኃይልህና በተዘረጋች ክንድህ ሠርተሃል።+ አንተ ምንም የሚሳንህ ነገር የለም፤
-
-
ዘካርያስ 12:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 የፍርድ መልእክት፦
-