ኢሳይያስ 32:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የሕዝቤን ምድር እሾህና አሜኬላ ይወርሱታልና፤በደስታ ተሞልተው የነበሩትን ቤቶች ሁሉ፣አዎ፣ በሐሴት ተሞልታ የነበረችውን ከተማ ይሸፍናሉ።+