-
ኢሳይያስ 22:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 አንቺ ሁከት የነገሠብሽ መዲና፣ የፈንጠዝያም ከተማ፣
በትርምስ ተሞልተሻል።
ነዋሪዎችሽ ያለቁት በሰይፍ
ወይም በጦርነት ተገድለው አይደለም።+
-
2 አንቺ ሁከት የነገሠብሽ መዲና፣ የፈንጠዝያም ከተማ፣
በትርምስ ተሞልተሻል።
ነዋሪዎችሽ ያለቁት በሰይፍ
ወይም በጦርነት ተገድለው አይደለም።+