-
ኢሳይያስ 3:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እነሆ፣ እውነተኛው ጌታ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ
ኢየሩሳሌምና ይሁዳ ማንኛውም ዓይነት ድጋፍና አቅርቦት
ይኸውም የምግብና የውኃ አቅርቦት ሁሉ እንዲቋረጥባቸው ያደርጋል፤+
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በሰይፍ የሚወድቁት በረሃብ ከሚያልቁት ይሻላሉ፤+
እነዚህ የምድርን ፍሬ በማጣታቸው መንምነው ያልቃሉ።
-
-
-