ዘዳግም 32:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 በቀልም ሆነ ቅጣት የእኔ ነው፤+አስቀድሞ የተወሰነው ጊዜ ሲደርስ እግራቸው ይከዳቸዋል፤+የሚጠፉበት ቀን ቀርቧልና፤የሚጠብቃቸውም ነገር በፍጥነት ይመጣል።’ ዘዳግም 32:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 የሚያብረቀርቅ ሰይፌን ከሳልኩናእጄን ለፍርድ ካዘጋጀሁ፣+ተቃዋሚዎቼን እበቀላለሁ፤+የሚጠሉኝንም እቀጣለሁ። መዝሙር 94:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 94 የበቀል አምላክ፣ ይሖዋ ሆይ፣+የበቀል አምላክ ሆይ፣ ብርሃንህን አብራ!