ኤርምያስ 51:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ምድርም ትናወጣለች፤ ትንቀጠቀጣለችም፤ይሖዋ የባቢሎንን ምድር አስፈሪ ቦታና ሰው አልባ ለማድረግበባቢሎን ላይ ያሰበው ሐሳብ ይፈጸማልና።+