የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 13:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቁጣ በሚነድበት ቀን፣

      በታላቅ ቁጣ ሰማይን አናውጣለሁ፤

      ምድርንም ከቦታዋ አናጋለሁ።+

  • ኢሳይያስ 13:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ኤርምያስ 50:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ከይሖዋ ቁጣ የተነሳ ሰው የማይኖርባት ምድር ትሆናለች፤+

      ሙሉ በሙሉ ባድማ ትሆናለች።+

      በባቢሎን በኩል የሚያልፍ ሁሉ በፍርሃት አፍጥጦ ይመለከታታል፤

      ከደረሱባትም መቅሰፍቶች ሁሉ የተነሳ ያፏጫል።+

  • ኤርምያስ 50:39, 40
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 ስለዚህ የበረሃ ፍጥረታት ከሚያላዝኑ እንስሳት ጋር ይኖራሉ፤

      በእሷም ውስጥ ሰጎኖች ይኖራሉ።+

      ከዚህ በኋላ የሚኖርባት አይገኝም፤

      ከትውልድ እስከ ትውልድም ማንም አይቀመጥባትም።”+

      40 “አምላክ ሰዶምንና ገሞራን+ እንዲሁም በአካባቢያቸው ያሉትን ከተሞች በደመሰሰ ጊዜ+ እንደሆነው ሁሉ” ይላል ይሖዋ፣ “በዚያ ማንም አይኖርም፤ አንድም ሰው በዚያ አይቀመጥም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ