-
ኤርምያስ 5:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የእስራኤል ቤትና የይሁዳ ቤት
በእኔ ላይ ከፍተኛ ክህደት ፈጽመዋልና” ይላል ይሖዋ።+
-
-
ኤርምያስ 9:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ምነው በምድረ በዳ ለተጓዦች የሚሆን ማረፊያ ቦታ ባገኘሁ ኖሮ!
-