-
ኢሳይያስ 9:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በጨለማ ውስጥ ይሄዱ የነበሩ ሰዎች
ታላቅ ብርሃን አዩ።
ድቅድቅ ጨለማ ባጠላበት ምድር የሚኖሩ ሰዎችም
ብርሃን ወጣላቸው።+
-
-
ሉቃስ 1:79አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
79 ይኸውም በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ+ ለተቀመጡት ብርሃን ለመስጠት እንዲሁም እግሮቻችንን በሰላም መንገድ ለመምራት ነው።”
-