-
ኢሳይያስ 52:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አቧራሽን አራግፊ፤ ተነስተሽ ቦታሽን ያዢ።
ምርኮኛ የሆንሽው የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ አንገትሽ ላይ ያለውን ማሰሪያ ፍቺ።+
-
-
ዘካርያስ 9:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አንቺ ሴት፣ በእኔና በአንቺ መካከል ካለው የደም ቃል ኪዳን የተነሳ
እስረኞችሽን ውኃ ከሌለበት ጉድጓድ አውጥቼ እልካቸዋለሁ።+
-