ኢሳይያስ 59:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከዚህ ይልቅ ከአምላካችሁ ያለያያችሁ የገዛ በደላችሁ ነው።+ የፈጸማችሁት ኃጢአት ፊቱን እንዲሰውርባችሁ አድርጎታል፤እናንተን ለመስማትም ፈቃደኛ አይደለም።+ ኤርምያስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሰዎች እንዲህ ብለው ይጠይቃሉ፦ “አንድ ሰው ሚስቱን ቢያሰናብታት፣ እሷም ተለይታው ብትሄድና የሌላ ሰው ሚስት ብትሆን፣ ዳግመኛ ወደ እሷ መመለስ ይኖርበታል?” ይህች ምድር ጨርሶ ተበክላ የለም?+ “አንቺ ከብዙ ወዳጆችሽ ጋር አመነዘርሽ፤+ታዲያ አሁን ወደ እኔ መመለስ ይገባሻል?” ይላል ይሖዋ።
3 ሰዎች እንዲህ ብለው ይጠይቃሉ፦ “አንድ ሰው ሚስቱን ቢያሰናብታት፣ እሷም ተለይታው ብትሄድና የሌላ ሰው ሚስት ብትሆን፣ ዳግመኛ ወደ እሷ መመለስ ይኖርበታል?” ይህች ምድር ጨርሶ ተበክላ የለም?+ “አንቺ ከብዙ ወዳጆችሽ ጋር አመነዘርሽ፤+ታዲያ አሁን ወደ እኔ መመለስ ይገባሻል?” ይላል ይሖዋ።