ኢሳይያስ 24:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሕጎቹን ስለተላለፉ፣+ሥርዓቱን ስለለወጡና+ዘላቂውን* ቃል ኪዳን ስላፈረሱ+ምድሪቱ በገዛ ነዋሪዎቿ ተበክላለች።+ ኤርምያስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በዚያን ጊዜ እኔ ፍሬዋንና በውስጧ ያሉትን ጥሩ ጥሩ ነገሮች እንድትበሉየፍራፍሬ ዛፎች ወዳሉባት ምድር አመጣኋችሁ።+ እናንተ ግን መጥታችሁ ምድሬን አረከሳችሁ፤ርስቴንም አስጸያፊ ነገር አደረጋችሁት።+
7 በዚያን ጊዜ እኔ ፍሬዋንና በውስጧ ያሉትን ጥሩ ጥሩ ነገሮች እንድትበሉየፍራፍሬ ዛፎች ወዳሉባት ምድር አመጣኋችሁ።+ እናንተ ግን መጥታችሁ ምድሬን አረከሳችሁ፤ርስቴንም አስጸያፊ ነገር አደረጋችሁት።+