የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 18:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 “‘ከእነዚህ ነገሮች በየትኛውም ራሳችሁን አታርክሱ፤ ምክንያቱም ከእናንተ ፊት አባርሬ የማስወጣቸው ብሔራት ራሳቸውን በእነዚህ ነገሮች አርክሰዋል።+

  • ዘኁልቁ 35:33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 “‘ደም ምድሪቱን ስለሚበክል ያላችሁባትን ምድር አትበክሉ፤+ ደም ባፈሰሰው ሰው ደም ካልሆነ በስተቀር በምድሪቱ ላይ ለፈሰሰው ደም ስርየት ሊኖር አይችልም።+

  • መዝሙር 78:58
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 58 ከፍ ባሉት የማምለኪያ ቦታዎቻቸው ብዙ ጊዜ አሳዘኑት፤+

      በተቀረጹ ምስሎቻቸውም ለቁጣ* አነሳሱት።+

  • መዝሙር 106:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 ንጹሕ ደም፣

      ይኸውም ለከነአን ጣዖቶች የሠዉአቸውን+

      የገዛ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ደም አፈሰሱ፤+

      ምድሪቱም በደም ተበከለች።

  • ኤርምያስ 16:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 በመጀመሪያ፣ ለሠሩት በደልና ኃጢአት የሚገባቸውን ሙሉ ዋጋ እከፍላቸዋለሁ፤+

      ምድሬን አስጸያፊ በሆኑ ጣዖቶቻቸው በድን ምስሎች* አርክሰዋልና፤

      ርስቴንም አስነዋሪ በሆኑ ነገሮች ሞልተዋል።’”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ