ኢሳይያስ 44:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የአገልጋዬን ቃል እውን አደርጋለሁ፤የመልእክተኞቼንም ትንቢት ሙሉ በሙሉ እፈጽማለሁ፤+ስለ ኢየሩሳሌም ‘የሰው መኖሪያ ትሆናለች’፤+ ስለ ይሁዳ ከተሞችም ‘ዳግም ይገነባሉ፤+ፍርስራሾቿንም መልሼ እሠራለሁ’+ እላለሁ፤ ኢሳይያስ 61:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የጥንቶቹን ፍርስራሾች መልሰው ይገነባሉ፤በቀድሞዎቹ ጊዜያት ባድማ የሆኑትን ቦታዎች ይሠራሉ፤+የወደሙትን ከተሞች፣ከትውልድ እስከ ትውልድም ፈራርሰው የቆዩትን ቦታዎች መልሰው ይገነባሉ።+
26 የአገልጋዬን ቃል እውን አደርጋለሁ፤የመልእክተኞቼንም ትንቢት ሙሉ በሙሉ እፈጽማለሁ፤+ስለ ኢየሩሳሌም ‘የሰው መኖሪያ ትሆናለች’፤+ ስለ ይሁዳ ከተሞችም ‘ዳግም ይገነባሉ፤+ፍርስራሾቿንም መልሼ እሠራለሁ’+ እላለሁ፤ ኢሳይያስ 61:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የጥንቶቹን ፍርስራሾች መልሰው ይገነባሉ፤በቀድሞዎቹ ጊዜያት ባድማ የሆኑትን ቦታዎች ይሠራሉ፤+የወደሙትን ከተሞች፣ከትውልድ እስከ ትውልድም ፈራርሰው የቆዩትን ቦታዎች መልሰው ይገነባሉ።+
4 የጥንቶቹን ፍርስራሾች መልሰው ይገነባሉ፤በቀድሞዎቹ ጊዜያት ባድማ የሆኑትን ቦታዎች ይሠራሉ፤+የወደሙትን ከተሞች፣ከትውልድ እስከ ትውልድም ፈራርሰው የቆዩትን ቦታዎች መልሰው ይገነባሉ።+