ኢሳይያስ 45:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እስራኤል ግን በይሖዋ ዘላለማዊ መዳን ያገኛል።+ እናንተም ለዘላለም አታፍሩም ወይም አትዋረዱም።+ ሉቃስ 1:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ምሕረቱም በሚፈሩት ሁሉ ላይ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል።+