ዘዳግም 33:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አምላክ ከጥንት ጀምሮ መሸሸጊያ ነው፤+ዘላለማዊ ክንዶቹ ከበታችህ ናቸው።+ ጠላትን ከፊትህ ያባርራል፤+እንዲሁም ‘አጥፋቸው!’ ይላል።+ መዝሙር 91:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 91 በልዑል አምላክ ሚስጥራዊ ቦታ የሚኖር ሰው+ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ጥላ ሥር ይቀመጣል።+