-
ሕዝቅኤል 20:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እንደ ክፉ ምግባራችሁ ወይም እንደ ብልሹ ተግባራችሁ ሳይሆን፣ ስለ ስሜ ስል እርምጃ በምወስድበት ጊዜ እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”