የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 40:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 አንቺ ለጽዮን ምሥራች የምትነግሪ ሴት ሆይ፣+

      ከፍ ወዳለ ተራራ ውጪ።

      አንቺ ለኢየሩሳሌም ምሥራች የምትነግሪ ሴት ሆይ፣

      ድምፅሽን በኃይል ከፍ አድርጊ።

      ድምፅሽን ከፍ አድርጊ፤ አትፍሪ።

      ለይሁዳ ከተሞች “እነሆ፣ አምላካችሁ” በማለት አስታውቂ።+

  • ናሆም 1:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እነሆ ምሥራች ይዞ የሚመጣ፣

      ሰላምንም የሚያውጅ ሰው እግር በተራሮች ላይ ነው።+

      ይሁዳ ሆይ፣ በዓሎችሽን አክብሪ፤+ ስእለትሽን ፈጽሚ፤

      ከእንግዲህ ወዲህ የማይረባ ሰው በመካከልሽ አያልፍምና።

      እንዲህ ያለው ሰው ሙሉ በሙሉ ይወገዳል።”

  • የሐዋርያት ሥራ 8:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ይሁን እንጂ የተበተኑት ደቀ መዛሙርት በሄዱበት ቦታ ሁሉ የአምላክን ቃል ምሥራች ሰበኩ።+

  • ሮም 10:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ኤፌሶን 6:14, 15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ቀበቶ ታጥቃችሁና+ የጽድቅን ጥሩር ለብሳችሁ+ ጸንታችሁ ቁሙ፤ 15 እንዲሁም የሰላምን ምሥራች ለማወጅ ዝግጁ በመሆን እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ።*+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ