ኢሳይያስ 58:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በዚህ ጊዜ ብርሃንህ እንደ ንጋት ጮራ ይፈነጥቃል፤+ፈውስህም ፈጥኖ ይመጣል። ጽድቅህም በፊትህ ይሄዳል፤የይሖዋም ክብር ደጀን ይሆንልሃል።+