ዘፀአት 14:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚያም ከእስራኤል ሕዝብ ፊት ፊት ይሄድ የነበረው የእውነተኛው አምላክ መልአክ+ ከዚያ ተነስቶ ወደ ኋላቸው ሄደ፤ ከፊታቸው የነበረውም የደመና ዓምድ ወደ ኋላቸው ሄዶ በስተ ጀርባቸው ቆመ።+ ኢሳይያስ 52:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ተደናግጣችሁ አትወጡም፤ሸሽታችሁም አትሄዱም፤ይሖዋ በፊታችሁ ይሄዳልና፤+የእስራኤል አምላክም ደጀን ይሆናችኋል።+
19 ከዚያም ከእስራኤል ሕዝብ ፊት ፊት ይሄድ የነበረው የእውነተኛው አምላክ መልአክ+ ከዚያ ተነስቶ ወደ ኋላቸው ሄደ፤ ከፊታቸው የነበረውም የደመና ዓምድ ወደ ኋላቸው ሄዶ በስተ ጀርባቸው ቆመ።+