ኢሳይያስ 49:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሞገስ* በማሳይበት ዘመን መልስ ሰጥቼሃለሁ፤+በመዳንም ቀን ረድቼሃለሁ፤+ለሰዎች ቃል ኪዳን አድርጌ እሰጥህ ዘንድ ጠብቄሃለሁ፤+ይህም ምድሪቱን ዳግመኛ እንድታቋቁም፣የወደመውን ርስታቸውን መልሰህ እንድታወርሳቸው፣+ ሕዝቅኤል 36:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ሰዎችም እንዲህ ይላሉ፦ “ባድማ የነበረው ምድር እንደ ኤደን የአትክልት ስፍራ+ ሆነ፤ ፈራርሰው ባድማና ወና ሆነው የነበሩት ከተሞችም አሁን የተመሸጉ ከተሞችና የሰው መኖሪያ ሆነዋል።”+
8 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሞገስ* በማሳይበት ዘመን መልስ ሰጥቼሃለሁ፤+በመዳንም ቀን ረድቼሃለሁ፤+ለሰዎች ቃል ኪዳን አድርጌ እሰጥህ ዘንድ ጠብቄሃለሁ፤+ይህም ምድሪቱን ዳግመኛ እንድታቋቁም፣የወደመውን ርስታቸውን መልሰህ እንድታወርሳቸው፣+ ሕዝቅኤል 36:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ሰዎችም እንዲህ ይላሉ፦ “ባድማ የነበረው ምድር እንደ ኤደን የአትክልት ስፍራ+ ሆነ፤ ፈራርሰው ባድማና ወና ሆነው የነበሩት ከተሞችም አሁን የተመሸጉ ከተሞችና የሰው መኖሪያ ሆነዋል።”+
35 ሰዎችም እንዲህ ይላሉ፦ “ባድማ የነበረው ምድር እንደ ኤደን የአትክልት ስፍራ+ ሆነ፤ ፈራርሰው ባድማና ወና ሆነው የነበሩት ከተሞችም አሁን የተመሸጉ ከተሞችና የሰው መኖሪያ ሆነዋል።”+