-
ኤርምያስ 2:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ‘ከረጅም ጊዜ በፊት ቀንበርሽን ሰባበርኩ፤+
የታሰርሽበትንም ሰንሰለት በጣጠስኩ።
አንቺ ግን “አንተን አላገለግልም” አልሽ፤
-
-
ሕዝቅኤል 16:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የተለያዩ ቀለማት ካሏቸው ልብሶችሽ አንዳንዶቹን ወስደሽ የምታመነዝሪባቸውን ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎችሽን አስጌጥሽባቸው፤+ እነዚህ ነገሮች መሆን የለባቸውም፤ ጨርሶ ሊፈጸሙም አይገባም።
-