መሳፍንት 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ወደመረጣችኋቸው አማልክት ሂዱና እንዲረዷችሁ ጠይቋቸው።+ በጭንቀታችሁ ጊዜ እነሱ ያድኗችሁ።”+ ኢሳይያስ 42:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በተቀረጸ ምስል የሚታመኑ፣ከብረት የተሠሩትን ሐውልቶች* “እናንተ አምላኮቻችን ናችሁ” የሚሉወደ ኋላ ይመለሳሉ፤ እጅግም ያፍራሉ።+