-
ኢሳይያስ 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሰማያት ሆይ፣ ስሙ፤ ምድር ሆይ፣ አድምጪ፤+
ይሖዋ እንዲህ ሲል ተናግሯልና፦
-
-
ኢሳይያስ 31:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እጅግ ወዳመፃችሁበት አምላክ ተመለሱ።+
-
-
ኢሳይያስ 59:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ሕግ ተላልፈናል፤ ይሖዋንም ክደናል፤
ለአምላካችን ጀርባችንን ሰጥተናል።
-