መዝሙር 105:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ቃሉን ለያዕቆብ ድንጋጌ፣ለእስራኤልም ዘላቂ ቃል ኪዳን አድርጎ አቋቋመ፤11 “የከነአንን ምድርርስትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ” አለ።+ ኤርምያስ 3:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “በዚያ ዘመን የይሁዳ ቤትና የእስራኤል ቤት አብረው ይሄዳሉ፤+ በአንድነት ከሰሜን ምድር ተነስተው ለአባቶቻችሁ ርስት አድርጌ ወደሰጠኋት ምድር ይመጣሉ።+