-
ኢሳይያስ 49:17, 18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ወንዶች ልጆችሽ ፈጥነው ይመለሳሉ።
ያፈራረሱሽና ያወደሙሽ አንቺን ለቀው ይሄዳሉ።
18 ዓይንሽን አንስተሽ ዙሪያሽን ተመልከቺ።
ሁሉም በአንድነት እየተሰበሰቡ ነው።+
ወደ አንቺም እየመጡ ነው።
“በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ይሖዋ፣
“አንቺም ሁሉንም እንደ ጌጥ ትለብሻቸዋለሽ፤
እንደ ሙሽራም ትጎናጸፊያቸዋለሽ።
-
-
ኢሳይያስ 54:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
54 “አንቺ ያልወለድሽ መሃን ሴት፣ እልል በይ!+
-