ኢሳይያስ 1:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 መጀመሪያ ላይ እንደነበረው ፈራጆችሽን፣እንደቀድሞውም አማካሪዎችሽን መልሼ አመጣለሁ።+ ከዚያ በኋላ የጽድቅ መዲና፣ የታመነች ከተማ ተብለሽ ትጠሪያለሽ።+ ኢሳይያስ 32:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እነሆ፣ ንጉሥ+ ለጽድቅ ይነግሣል፤+መኳንንትም ፍትሕ ለማስፈን ይገዛሉ።