2 ነገሥት 15:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በመጨረሻም የኤላህ ልጅ ሆሺአ+ በረማልያህ ልጅ በፋቁሄ ላይ በማሴር መትቶ ገደለው፤ እሱም የዖዝያ ልጅ ኢዮዓታም+ በነገሠ በ20ኛው ዓመት በፋቁሄ ምትክ ነገሠ። ኢሳይያስ 8:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “ይህ ሕዝብ ቀስ ብለው የሚወርዱትን የሺሎአ* ውኃዎች ንቆ+በረጺንና በረማልያህ+ ልጅ ሐሴት ስላደረገ 7 እነሆ፣ ይሖዋ ብርቱ የሆኑትንና ከፍተኛ መጠን ያላቸውን የወንዙን* ውኃዎች ይኸውምየአሦርን ንጉሥና+ ክብሩን ሁሉበእነሱ ላይ ያመጣባቸዋል። እሱም የውኃ መውረጃዎቹን ሁሉ ሞልቶ ይፈስሳል፤ዳርቻዎቹንም ሁሉ ያጥለቀልቃል፤
30 በመጨረሻም የኤላህ ልጅ ሆሺአ+ በረማልያህ ልጅ በፋቁሄ ላይ በማሴር መትቶ ገደለው፤ እሱም የዖዝያ ልጅ ኢዮዓታም+ በነገሠ በ20ኛው ዓመት በፋቁሄ ምትክ ነገሠ።
6 “ይህ ሕዝብ ቀስ ብለው የሚወርዱትን የሺሎአ* ውኃዎች ንቆ+በረጺንና በረማልያህ+ ልጅ ሐሴት ስላደረገ 7 እነሆ፣ ይሖዋ ብርቱ የሆኑትንና ከፍተኛ መጠን ያላቸውን የወንዙን* ውኃዎች ይኸውምየአሦርን ንጉሥና+ ክብሩን ሁሉበእነሱ ላይ ያመጣባቸዋል። እሱም የውኃ መውረጃዎቹን ሁሉ ሞልቶ ይፈስሳል፤ዳርቻዎቹንም ሁሉ ያጥለቀልቃል፤