-
ኤርምያስ 5:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እነሱ አዝመራህንና ምግብህን ይበላሉ።+
ወንዶችና ሴቶች ልጆችህን ይበላሉ።
መንጎችህንና ከብቶችህን ይበላሉ።
የወይን ተክሎችህንና የበለስ ዛፎችህን ይበላሉ።
የምትታመንባቸውን የተመሸጉ ከተሞችህን በሰይፍ ያወድማሉ።”
-
17 እነሱ አዝመራህንና ምግብህን ይበላሉ።+
ወንዶችና ሴቶች ልጆችህን ይበላሉ።
መንጎችህንና ከብቶችህን ይበላሉ።
የወይን ተክሎችህንና የበለስ ዛፎችህን ይበላሉ።
የምትታመንባቸውን የተመሸጉ ከተሞችህን በሰይፍ ያወድማሉ።”