የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 51:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 የይሖዋ ክንድ ሆይ፣+

      ተነስ! ተነስ! ብርታትንም ልበስ!

      ከረጅም ጊዜ በፊት፣ በጥንቶቹ ትውልዶች ዘመን እንደሆነው ተነስ።

      ረዓብን*+ ያደቀከው፣

      ግዙፉንም የባሕር ፍጥረት የወጋኸው አንተ አይደለህም?+

  • ኢሳይያስ 52:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ይሖዋ በብሔራት ሁሉ ፊት ቅዱስ ክንዱን ገልጧል፤+

      የምድር ዳርቻዎችም ሁሉ የአምላካችንን የማዳን ሥራዎች* ያያሉ።+

  • ኢሳይያስ 59:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 እርዳታ የሚሰጥ ሰው እንደሌለ አየ፤

      ጣልቃ የሚገባ ባለመኖሩም ተገረመ፤

      በመሆኑም የገዛ ክንዱ መዳን አስገኘ፤*

      የገዛ ጽድቁም ድጋፍ ሆነለት።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ