መዝሙር 87:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እኔን ከሚያውቁኝ* መካከል ረዓብንና*+ ባቢሎንን እጠቅሳለሁ፤ኢትዮጵያን* ጨምሮ ፍልስጤምና ጢሮስም ይገኙበታል። እንዲህም ይባላል፦ “ይህ በዚያ የተወለደ ነው።” መዝሙር 89:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አንተ ረዓብን*+ እንደተገደለ ሰው አደቀቅከው።+ በብርቱ ክንድህ ጠላቶችህን በታተንካቸው።+ ኢሳይያስ 30:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ግብፅ የምትሰጠው እርዳታ ምንም እርባና የለውምና።+ ስለዚህ እሷን “ረዓብ፣+ ሥራ ፈታ የምትጎለት” ብዬ ጠርቻታለሁ።
4 እኔን ከሚያውቁኝ* መካከል ረዓብንና*+ ባቢሎንን እጠቅሳለሁ፤ኢትዮጵያን* ጨምሮ ፍልስጤምና ጢሮስም ይገኙበታል። እንዲህም ይባላል፦ “ይህ በዚያ የተወለደ ነው።”