ኢሳይያስ 41:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ትል* የሆንከው አንተ ያዕቆብ አትፍራ፤+እናንተ የእስራኤል ሰዎች፣ እረዳችኋለሁ” ይላል የሚቤዥህ+ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ።