ኢሳይያስ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ታማኝ የነበረችው ከተማ+ እንዴት ዝሙት አዳሪ ሆነች!+ ፍትሕ የሞላባትና+ጽድቅ የሰፈነባት ነበረች፤+አሁን ግን የነፍሰ ገዳዮች ጎሬ ሆናለች።+ ኢሳይያስ 63:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሱ ግን ዓመፁ፤+ ቅዱስ መንፈሱንም አሳዘኑ።+ በዚህ ጊዜ ጠላት ሆነባቸው፤+ደግሞም ተዋጋቸው።+