መዝሙር 74:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አምላክ ሆይ፣ ባላጋራ የሚሳለቀው እስከ መቼ ነው?+ ጠላት ስምህን ለዘላለም እያቃለለ ይኖራል?+ 11 እጅህን ይኸውም ቀኝ እጅህን የሰበሰብከው ለምንድን ነው?+ እጅህን ከጉያህ* አውጥተህ አጥፋቸው። ዘካርያስ 1:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የይሖዋም መልአክ እንዲህ አለ፦ “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ በእነዚህ 70 ዓመታት የተቆጣሃቸውን+ ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች ምሕረትህን የምትነፍጋቸው እስከ መቼ ነው?”+
10 አምላክ ሆይ፣ ባላጋራ የሚሳለቀው እስከ መቼ ነው?+ ጠላት ስምህን ለዘላለም እያቃለለ ይኖራል?+ 11 እጅህን ይኸውም ቀኝ እጅህን የሰበሰብከው ለምንድን ነው?+ እጅህን ከጉያህ* አውጥተህ አጥፋቸው።
12 የይሖዋም መልአክ እንዲህ አለ፦ “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ በእነዚህ 70 ዓመታት የተቆጣሃቸውን+ ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች ምሕረትህን የምትነፍጋቸው እስከ መቼ ነው?”+