-
ኢሳይያስ 64:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይሖዋ ሆይ፣ ይህ ሁሉ ሆኖ እያለ እርምጃ ከመውሰድ ትታቀባለህ?
ዝም ብለህስ ታያለህ? ደግሞስ ከልክ በላይ እንድንጎሳቆል ትፈቅዳለህ?+
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የእስራኤልን ብርታት* ሁሉ በታላቅ ቁጣ ቆረጠ።
-