መዝሙር 74:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አምላክ ሆይ፣ ባላጋራ የሚሳለቀው እስከ መቼ ነው?+ ጠላት ስምህን ለዘላለም እያቃለለ ይኖራል?+ 11 እጅህን ይኸውም ቀኝ እጅህን የሰበሰብከው ለምንድን ነው?+ እጅህን ከጉያህ* አውጥተህ አጥፋቸው።
10 አምላክ ሆይ፣ ባላጋራ የሚሳለቀው እስከ መቼ ነው?+ ጠላት ስምህን ለዘላለም እያቃለለ ይኖራል?+ 11 እጅህን ይኸውም ቀኝ እጅህን የሰበሰብከው ለምንድን ነው?+ እጅህን ከጉያህ* አውጥተህ አጥፋቸው።