ኢሳይያስ 66:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እናንተ በቃሉ የምትንቀጠቀጡ* ሰዎች ሆይ፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፦ “በስሜ የተነሳ የሚጠሏችሁና የሚያገሏችሁ ወንድሞቻችሁ፣ ‘ይሖዋ የተከበረ ይሁን!’ ብለዋል።+ ሆኖም አምላክ ይገለጣል፤ ደስታንም ያጎናጽፋችኋል፤እነሱም ለኀፍረት ይዳረጋሉ።”+
5 እናንተ በቃሉ የምትንቀጠቀጡ* ሰዎች ሆይ፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፦ “በስሜ የተነሳ የሚጠሏችሁና የሚያገሏችሁ ወንድሞቻችሁ፣ ‘ይሖዋ የተከበረ ይሁን!’ ብለዋል።+ ሆኖም አምላክ ይገለጣል፤ ደስታንም ያጎናጽፋችኋል፤እነሱም ለኀፍረት ይዳረጋሉ።”+